Visit our E-commerce Page
ብሉያትንና ሐዲስ ኪዳንን ያካተተው በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሐይማኖት ዘመነ ፕትርክና ወቅት የታተመው ፹፩ አሀዱ አትም ለጥናትና ለማጣቀሻነት ይሆን ዘንድ በአለም የመጽሐፍ ቅዱስ ማሕበር በኩል ታተመ ። ፍኖተ ወንጌል ይህን መጽሐፍ ቅዱስ እያሰራጨን ነው።
Here is a book by a 13 year old deacon whose academic talent and acumen are incredible. The book deals with the Orthodox perspective of the sacrament of repentance and confession based on Scripture and the writings of the Fathers of the Church. Even though Dn. Mihret Melaku's book is addressed to the young members of our Church, it challenges any practicing Christian to genuinely achieve the spiritual benefits of repentance. Moreover, such an impressive book by a very young fellow will serve as a beacon for the youth of his age to follow suit.
Fr. Mebratu Kiros Gebru, Ph.D. St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Toronto
The size, depth, scope and content of Deacon Mihret's book , Lost and Found: The Joy of Repentance, make it as timely as it is relevant for our bishops, priests, parents, and church school servants of the Word in the Ethiopian Diaspora, as well as the faithful at home in Ethiopia. Through the mystery of repentance, we can face the real source of all divisions and vulnerabilities. This book provides very practical steps for each person, to "strip off" the old self with its practices and clothe yourself with the new self, which is being renewed in knowledge according to the image of its Creator."
Abba Thomas (Finley) Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Los Angeles
ክህነት አጽናፈ ዓለሙን የፈጠረውንና የሚገዛውን አምላክና ይኸው አምላክም በአርአያውና በአምሳሉ የፈጠረውን ሰውን በመንፈስ የሚያገናኝ ድልድይ ስለሆነ ከስጋዊ ሀሳብ የተለየ መለኮታዊ ስጦታ ነው ። በመሆኑም ፣ ከእግዚአብሔር ህዝብ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር መያያዙ የግድ ነው ።
ከእነዚህ በጠቅላላው የንጉስ ካህናት ከሆነው ህዝብ ተለያይተው በእግዚአብሔርና ህዝቡ በመረጠው ሕዝቡ መካከል የመስዋእትና የአምልኮቱን ሥርአት እንዲያከናውኑ የተመረጡ የሌዊ ልጆች ካህናት ናቸው ። ካህናቱም በህዝቡና በእግዚአብሔር መካከል የገባውን ሀጢአት የማሰተሥረያ መስዋእት በማቅረብ የማስተሥረይ ስራን ያካተተ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ነበረባቸው ።
