ምስጢረ ክህነት - በአባ ጴጥሮስ

kehnet.JPG
kehnet2.JPG
kehnet.JPG
kehnet2.JPG

ምስጢረ ክህነት - በአባ ጴጥሮስ

12.00

ክህነት አጽናፈ ዓለሙን የፈጠረውንና የሚገዛውን አምላክና ይኸው አምላክም በአርአያውና በአምሳሉ የፈጠረውን ሰውን በመንፈስ የሚያገናኝ ድልድይ ስለሆነ ከስጋዊ ሀሳብ የተለየ መለኮታዊ ስጦታ ነው በመሆኑም ከእግዚአብሔር ህዝብ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር መያያዙ የግድ ነው


ከእነዚህ በጠቅላላው የንጉስ ካህናት ከሆነው ህዝብ ተለያይተው በእግዚአብሔርና ህዝቡ በመረጠው ሕዝቡ መካከል የመስዋእትና የአምልኮቱን ሥርአት እንዲያከናውኑ የተመረጡ የሌዊ ልጆች ካህናት ናቸው ካህናቱም በህዝቡና በእግዚአብሔር መካከል የገባውን ሀጢአት የማሰተሥረያ መስዋእት በማቅረብ የማስተሥረይ ስራን ያካተተ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ነበረባቸው

Quantity:
Add To Cart

Please give us a turn around time of a week for delivery.