ብሉያትንና ሐዲስ ኪዳንን ያካተተው ፹፩ አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ

20170614_092752.jpg
CropperCapture[1416] (2).jpg
CropperCapture[1416].jpg
20170614_092752.jpg
CropperCapture[1416] (2).jpg
CropperCapture[1416].jpg

ብሉያትንና ሐዲስ ኪዳንን ያካተተው ፹፩ አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ

45.00

ብሉያትንና ሐዲስ ኪዳንን ያካተተው በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሐይማኖት ዘመነ ፕትርክና ወቅት የታተመው ፹፩ አሀዱ አትም ለጥናትና ለማጣቀሻነት ይሆን ዘንድ በቅዱስ ሲኖዶስ ትእዛዝና ፈቃድ፤ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያ  አስተባባሪነትና በአለም የመጽሐፍ ቅዱስ  ማሕበር በኩል ታተመ ። ፍኖተ ወንጌል አብሮ ከሕዝብ ግንኙነቱ ጋር እየሰራን ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ እያሰራጨን ነው።   

ስለዚህ በተለያዩ አብያተ ክርስትያናት የምትገኙ ምእመናን  በመጀመሪያ ከቤተከርስቲያናችሁ እንድትወስዱ እናበረታታለን::  ይህን ዕድል ላላገኛችሁ ከኦንላይን ትዕዛዝ በኃላ በፖስታ እንልካለን። 

 

Quantity:
Add To Cart