FUNDRAISING DINNER
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ወንድሞች አና እህቶች ፣ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ካደረግን እነሆ አንድ አመት ሆነን ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚቀጥለውን ፕሮግራም እንደዚሁ ለማድረግ በዚህ አመት መጨረሻ ላይ በኢትዮጲያ ኮሚኒቲ አዳራሽ በሲያትል አስበናል ። ባለፈው አመት የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ቃል ለገባችሁልን  ደረሰኝ በቅርቡ አዘጋጅተን እንልክላችኋለን ። እባካችሁ በፀሎታችሁ አትርሱን ።
It's been a whole year since we had our first fundraising event.  We plan to have one event before the end of the year at the Ethiopian Community Center in Seattle, please stay tuned for the details.
In the meantime, for those that pledged to support us during our first fundraising event, we will soon be reaching out to you, thank you for your continued commitment to go hand in hand with us on our journey.

Agenda.PNG