ኅብስተ ሕይወት - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን
ኅብስተ ሕይወት - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን
$15.00
“….እየመጣ ያለው ትውልድ የራሱን አገር ቋንቋ የማያውቅ ፤ ቴክኖሎጂ ላይ ጥገኛ የሆነ ፤ ሁሉን ነገር በሳይንሳዊ መንገድ ማረጋገጥ የሚፈልግ ፤ ራስ ተኮር የሆነ ፤ ጥያቄ የሚያበዛ ፤ ያለ አመክንዮ የማይቀበል ፤ እሺ ብሎ ተደልሎ የማያልፍ ፤ ገደቡን ሲነኩበት የማይወድ ፤ ስለ ዓለም አቀፋዊነት የሚያቀነቅን ፤ በአገሩ ተቀምጦ በልቡ ግን የሄደ ፤ በባዕድ ምድር ላይ በሰው ባሕል የተዋጠ ፤ በመልካምና በስህተት መካከል ያለውን ድንበር መለየት ያልቻለ ፤ ኃጢአትን የሚፈታበት መዝገበ ቃላት እንኳ የሌለው ፤ እውነት አንጻራዊ ነው ብሎ የሚያምን ፤ …ሊሆን ይችላል፡፡….”
Quantity: