google2b57bc78837a8270.html

ፀሎት - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

CropperCapture[132].jpg
CropperCapture[132].jpg

ፀሎት - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

$15.00

አንድ ወንድሜ "ጉዳዩ እነዴት ነው? " ስለው " ያው ነው " ካለኝ በኋላ " ወይ ሁኔታውን ለውጥ ወይ እኔን ለውጥ ብዬ እየፀለይኩ ነው" ። አለኝ ። በሌላ ጊዘ ስጠይቀው " ጉዳዩ ያው ነው ፣ እኔ ግን ተለውጫለሁ ። ደስተኛ ነኝ " አለኝ ። እግዚአብሔር እሳቱ እያለም ጥፋት እንዳያደርስ ማድረግ ይቻላል ። አንዳንድ ጊዜ ችግሩን ለመለወጥ ይረዳል ። ሌላ ጊዜ ደግሞ ችግሩን ትቶ እኛን በመለወጥ ይሰማናል ። ብቻ የምንለምነውን ማወቅ ከዚያም ፈቃድህ ይሁን ማለት ይገባናል ።

Quantity:
Add To Cart