ፍኖተ ወንጌል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፣ በአሜሪካን ሀገር ሕግና ደንብ መሰረት በ "501(c)3 ውስጥ የሚተዳደር ድርጅት ነው።
ራዕያችን: ማንኛውም ልጆች፤ ወጣቶችና ቤተሰቦች ሁሉ በእምነት አድገውና በልጽገው በሚያሰፈልጋቸው ሁሉ ድጋፍ በመስጠት በክብር፣ በአላማና በተስፋ የሚኖሩበት ዓለም እንድናይ ነው።
Our vision is to see a world where every child, youth, and family—regardless of background—has the faith, support, and opportunity to thrive in dignity, purpose, and hope.