ፍኖተ ወንጌል  የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፣ በአሜሪካን ሀገር ህግና ደንብ መሰረት በ "501(c)3 ውስጥ የሚተዳደር ድርጅት ነው። ራዕያችን  አለም በወንጌል  መለወጡን ማየት ሲሆን ተልእኳችን  አለም አቀፍ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወንጌል ስርጭት እንዲሁም አገልጋዮችንና ወገኖችን መርዳት ነው።