ኖላዊ - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

CropperCapture[137].jpg
CropperCapture[137].jpg
sale

ኖላዊ - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

10.00 15.00

ሺህ መልካም ብትሰራ ሺህ ዝምታ ነው ።አንድ ክፉ ስትሰራ ሺህ ጫጫታ ነው ። ተራራ የሚያህለው መልካምነትህ አይታይም ፣ ጉድፍ የምታህል ስህተትህ ግን ትጎላለች ። ስትመሰገን አብረው ያላመሰገኑ ፣ ስትረገም ሰልፉን ይመራሉ ። በጎ ስትሆንላቸው ምስጋና በልብ ነው ያሉ ስታስቀይማቸው ግን ርግማን በአዋጅ ነው ይላሉ ። ሕግ የሌለ ይመስላል፣ በጎ ስትሰራ ድምጹን ያጠፋል ፣ ትነሽ የበደለህ ቀን ግን ፓሊስ ይልክብሀል ፣ ከሳሽ ፣ ምስክር ዐቃቤ ሕግ ያሰናዳብሃል ። ሕጋውያን እነደ ሕጉ ናቸው ። መልካም ስትሰራ አይሸልሙህም፣ ባሕርያቸው አይደለምና ፣ ክፉ ስትሠራ ግን ፣ ይኮንኑሃል ። ሕጋውያን ናቸውና ።

Quantity:
Add To Cart