መጻጉዕ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

MetsaguFront.jpg
MetsaguBack.jpg
MetsaguFront.jpg
MetsaguBack.jpg

መጻጉዕ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

12.00

…ሰው ማመስገን ካልቻለ ምናለ ባይራገም! መስጥት ካልቻለ ምናለ ባይሳደብ ! እውነቱን መናገር ካልቻለ ምናለ ባይናገር ! ዓለም እውነትን በሹክሹክታ ትናገራለች፤ ተቃውሞዋን ግን በአደባባይ ታሰማለች:: ፈውስን በልብ ታደንቃለች:: ሰድብን ግን በአዋጅ ትናገራለች::

Quantity:
Add To Cart