ራዕይ ያለው ትውልድ - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

CropperCapture[138].jpg
CropperCapture[138].jpg

ራዕይ ያለው ትውልድ - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

30.00

ብርሃን ፣ ብርሃን የሚሆነው ብርሃኑን ምንም ወደ ራሱ ሳይቆጥብ ወደ ውጭ በመርጨቱ ነው ። ያ ባይሆን ብርሃን ፣ ብርሃን ባልሆነ ነበር ። ወንዝ የመፍለቅንና የማያቋርጥ ፍሰትን የሚያከናውነው ወደ ራሱ ሳይቀለበስ ሙሉ በሙሉ ወደ ውጭ ስለሚፈስ ነው ። እኛም ለጨለማው አለም ብርሃን ፣ ለተጠማው አለም እርካታ ሆነን ለማለፍ ከራሳችን ለሌሎች ማሰብ ፣ የግላዊነትን ሙቀት መተው ያስፈልገናል ። ራሳችንን ብቻ በማዳመጥ እረካታ ያለው ኑሮ መኖር አይቻለንም ። "እናንተ የዐለም ብርሃን ናችሁ " ( ማቴ,5:14) ተብለናልና ። ስለዚህ እኔ አዲስ ክርስትያን ነኝ ከእኔ ምንም አይጠበቅም ማለት አይቻልም ።ሻማ ማብራት የሚጀምረው ከተለኮሰበት ሰአት ጀምሮ እንጂ ግማሽ ከደረሰ በኋላ አይደለም ።

Quantity:
Add To Cart