ረጅሙ ፈትል ዲ/ን አሸናፊ መኮንን

Fetel_front.jpg
Fetelback.jpg
Fetel_front.jpg
Fetelback.jpg

ረጅሙ ፈትል ዲ/ን አሸናፊ መኮንን

15.00

..... ያ ፈትል በድህነት ተወድሮ በመስቀል ተሸምኖ በትንሳኤው አርብ ሰፊ ሆኖ ጵንፍ እስከ ጵንፍ የተዘረጋው እኛ የለበስነው ልብስ ጵድቅ ነው ። ያ የቤት ፈትል የማይበጠሰው ፣ እሳት የማይበላው ማግ ፣ ዓለምን ሁሉ ያለበሰው አርበ ሰፊ ፣ ቁመተ ዘንካታው ፣ የአዲሲቱ ዓለም መስራች ፣ የቤተ ክርስትያን ካባ ፣ የአማኞች ቀፀላ ፣ ከበረዶ የነጣው የቅድስና ፍጻሜው መሥዋዕትነት የሆነው እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ይህን ያዩ የአገሬ ሰዎች :—

ቀንዱ ሰማይ ጠቀስ ፣ ጭራው ምድር አበስ 
ስሙም እርጎ አይቦ ኢየሱስ ክርስቶስ 

ብለውታል ።

Quantity:
Add To Cart