የህይወት መክብብ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

CropperCapture[143].jpg
CropperCapture[143].jpg
sale

የህይወት መክብብ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

10.00 15.00

ልጄ ወዳጄ ሆይ ! የጠቆረው ሰማይ የሚፈካው ፣ የተሰወረች ጨረቃ የምትወጣው ፣ የጠፉ ከዋክብት የሚገለጡት በእኔ ነው ። ፍቅሬ በሁሉ የሰለጠነ ፣ ድሃና ሀብታም የማይለይ በሁሉ ጣራ ላይ እንደምትወጣ ፀሐይ ነው ። ጥበቃዬ ፅኑና የማይደፈር ነው ። የመከራ ቀን አፅናኝ እኔ ነኝ ። ገና የተወለደችን አዲስ ጨረቃ አምነው በምሽት ጉዞ የሚጀምሩ ስትሰወር ይቆማሉ ። እኔ ግን በዘመናት የሸመገልሁ ፣ አውጥቼ በዱር ላይ የማልሰውር ፣ ከአዲስና ከከረመ ወዳጅ የምበልጥ ፣ ውጊያ ሲፋፋም ከጠላት ጋር የማልደባለቅ ጽኑ ብርሃን ነኝ ።........

Quantity:
Add To Cart