ቅዱስ ጋብቻ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

Kidus_Gabicha_front.jpg
Tidar_back.jpg
Kidus_Gabicha_front.jpg
Tidar_back.jpg

ቅዱስ ጋብቻ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

20.00

ትዳር የፍቅር የቤተሰብ የትውልድ ምንጭ ነው ። ትዳር የተፈጥሮ ፣ የብሉይ ፣ የሐዲስ ምስጢር ነው ። ትዳር ልጆች ፍቅርን ደግነትን የሚማሩበት ኅብረት ነው ። ትዳር ሕጋዊ አንድነትና ሕጋዊ መባዛት የተሰጠው ነው ። ትዳር ከመመስረቱ በፊት ሰንበት ተመሥርቷል ። ከሰው ጋር ሕብረት ለማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ አስፈላጊ ስለሆነ ነው ። በየሰንበቱም ትዳር ከእግዚአብሔር መመሪያ መቀበል አለበት ። ስለዚህ ባለትዳሮች ወደ ቤተ ክርስትያን መሄድና ቃሉን መስማት ያስፈልጋቸዋል ። ትዳር ከኪዳን እስከ ሞት ድረስ የሚዘልቅ ነው ። ከኪዳን በፊትና ከሞት በኋላ ትዳር የለም ። 

Quantity:
Add To Cart