ይቅርታ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

CropperCapture[135].jpg
CropperCapture[135].jpg
sale

ይቅርታ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

10.00 15.00

 በእግዚአብሔር ፊት ጥሩ የመናገር ችሎታ ካለው ሰባኪ ፣ የመፈወስ ስጦታ ካለው አገልጋይ ይልቅ ይቅርታ ልብ ያለው የተወደደ ነው ። ምክንያቱም በምድር ላይ የእግዚአብሔር ስራ የሚሠራው ከፀጋ ስጦታዎች ይልቅ በይቅር ባይነት ስለሆነ ነው ። ይቅር ባይነት ፀጋ ነው ፣ ነገር ግን ከሌሎች ፀጋዎች የሚለየው ለተለያዩ ሰዎች በተለያየ ሁኔታ የሚሰጥ ሳይሆን ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ሲጀምር የሚቀበለው ነገር በመሆኑ ነው ። ምክንያቱም ይቅርታና ደኀንነት የተያያዙ ነገሮች ናቸውና ። ሰው አስቀድሞ የሀጢያትን ስርየት ይቀበላል ፣ ከዚያም ይድናል ። የዳነም ይቅር ይላል ። ለይቅርታ ሕይወት የምንቸገረው ሰዎቹን ስለማንወዳቸው ብቻ አይደለም ። እግዚአብሔር እነዴት እንደወደደን ስለማናስተውል ነው ።

Quantity:
Add To Cart