የእግዚአብሔር ትዕግስት - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

CropperCapture[133].jpg
CropperCapture[133].jpg

የእግዚአብሔር ትዕግስት - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

25.00

የወደቁ ሰዎች የተዘረጉ እጆችን ይፈልጋሉ ። የወደቁ ሰዎች ለመነሳት መነሳታቸውን የሚናፍቁ ወገኖችን ማየት ይፈልጋሉ ። አሊያ እንደወደቁ ይቀራሉ ። ስለዚህ በወደቁት ወገኖች ላይ ተስፋ እንጣልባቸው ። የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ለዚህ ካበቃን እኛም ሌሎችን በተስፋ መጠበቅ አለብን ። እኛስ እግዚአብሔር ብዙ ዘመን የታገሣቸውን ለአንድ አዳር መሸከም አቅቶን ይሆን ? 

Quantity:
Add To Cart