እርስ በርሳችሁ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

Ers_bersachehu_front.jpg
Ers_bersachehu_back.jpg
Ers_bersachehu_front.jpg
Ers_bersachehu_back.jpg

እርስ በርሳችሁ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

10.00

በኦሮምኛ አንድ ድንቅ ምሳሌ አለ ። ሰውየው :— " ተራራ ይናድብህ ወይስ ሕዝብ ይናድብህ ? " ቢሉት "ተራራ ይናድብኝ" አለ ። "ለምን? " ቢሉት "ተራራ ቢናድብኝ ሕዝብ ያነሳልኛል " አለ ይባላል ። ሕብረት ከፍ ያለውን መከራ ያሸንፋል ማለት ነው ። ዛሬ የከበደ መከራ የለም ። የከበደው መከራ የኛ አንድ አለመሆን ነው ። እኛ አንድ ከሆንን ሁሉ ቀላል ነው ።

Quantity:
Add To Cart