ልጄ ሆይ - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

LijeHoye.jpg
LijeHoye.jpg
sale

ልጄ ሆይ - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

10.00 15.00

ልጄ ሆይ! አጥብቀው የገፈተሩህ ፣ እነዳትነሣ አድርገው የጣሉህ እንዳይነጣ አድርገው ስምህን ያሳደፉትን የቀድሞውን ያቀፉህን ፎቶ ግራፍ ፣ ከሥርህ ሆነው ደግፈው የተነሱትን ምስል ፣ ጆሮአቸውን ልብህ ላይ ለጥፈው ያዳመጡበትን መልክ ፈልገህ ቤትህ ውስጥ ስቀለው ። ዓለም ተለዋዋጭ መሆኑን ትማርበታለህ ። ይህ ወረት በትምህርት ስለማይገባህ በተግባር ያስተማረህን ጌታ አክብረው ።

Quantity:
Add To Cart