ምክር ለወዳጅ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

CropperCapture[280].jpg
CropperCapture[279].jpg
CropperCapture[280].jpg
CropperCapture[279].jpg

ምክር ለወዳጅ - በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

10.00

ወዳጄ ሆይ !

በፀሎት የተከፈተ ቀን ብሩህ ነው ። በወንጌል የተከፈተ ሕይወት አስደሳች ነው ። በእምነት የሆነ ኑሮ አሳራፊ ነው ። በፍቅር የሆነ አገልግሎት ድል ነሺ ነው ። በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዘላቂ ነው ። በመተማመን የሆነ ግንኙነት አርኪ ነው ። በተስፋ የሆነ ጉዞ የማይደክም ነው ። አንተ ወዳጄ ! ለበጎ ነገር ጊዜና ጉልበት እንዳያጥርህ እግዚአብሔርን ለምን !

 ወዳጄ ሆይ !

በጣም በማክበርህ እንዳታመልከው ፣ በጣም በመናቅህ እንዳታዋርደው ሰው እንዳንተ መሆኑን እወቀው ።

ወዳጄ ሆይ !

ሰውን ላስደስትህ ስትለው ይከፋብሃል ።
እግዚአብሔርን ለማስደሰት ብትኖር ግን ሁሉ ደስ ይሰኝብሃል ።

Quantity:
Add To Cart