የጽድቅ ወለላ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

tidq.jpg
tidq2.jpg
tidq.jpg
tidq2.jpg

የጽድቅ ወለላ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

12.00

የጽድቅ ወለላ

 ሁለት ሰዋች በአንድ ጉዳይ አብረው ይጸልያሉ ። አንደኛው ጸሎቱ ተመለሰለት ፣ አንደኛው ሳይመለስለት ቀረ ። በዚህ ጊዜ ጸሎቱ ያልተመለሰለት ምእመን ፣_ "ጌታ ሆይ  ሁለታችንም እኩል ጸለይን ለእርሱ ሰጠኸው ለእኔ የከለከልከኝ ለምንድነው? " አለው ።  እግዚአብሔርም ሲመልስ ፣_ ለእርሱ ባልሰጠው ይጠፋል ላንተ ከሰጠሁህ  ትጠፋለህ " አለው ይባላል ። እግዚአብሔር ከራሳችን በላይ እኛን ያውቀናል ። ለአንዳችን በመስጠት ፣ አንዳችንን በመከልከል ዕድሜያችንን ያረዝመዋል ። መስጠቱም መንሳቱም ሁለቱም ፍቅር ነው ።

Quantity:
Add To Cart