አጋፔ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

CropperCapture[200].jpg
CropperCapture[200].jpg
sale

አጋፔ - በዲያቆን አሸናፊ መኮንን

10.00 15.00

ሽበት ማለት ይላሉ ሽበት አክባሪዎች :–
"ሽበት ማለት ሺ – ውበት ማለት ነው"  ይላሉ ። ሽበት ብዙ ጦርነቶችን አልፎ ፣ ብዙ ትግሎችን አሸንፎ ለዚህ የደረሰ ሰው የሚደፋው ዘውድ ነው ። ሽምግልና የደስታ ዘመን እነጂ የልቅሶ ምክንያት አይደለም  ። ሽማግሌ ማለት የጨረሰ ማለት አይደለም ። የሚጀምሩትን የሚያስተምር በልጆቹ "ሀ" ብሎ የሚወጥን ፣ ትርፍና ኪሳራውን ለማየት የታደለ ፣ ከብዙ ሬሳዎች መሐል በሕይወት ተርፎ የተገኘ ነው ። ሽምግልና ውበትና ጀግንነት ነው ። ወጣቱ በጅምሩ የከበደውን ሕይወት አሁንም የሚጋፈጥ ሽምግልና ነው ። እግዚአብሔር ሽምግልናን በዘይቱ ያለመልማል ፣ ሽምግልና የዝማሬ ዕድሜ ነው ። አልመሸም ።

Quantity:
Add To Cart