የጊዜው ቃል - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

CropperCapture[196].jpg
CropperCapture[196].jpg
sale

የጊዜው ቃል - በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

15.00 20.00

" የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ ፣ የጊዜው ቃል እንዲሁ ነው" ።

አገራችን ቋንቋችን የጠራ ቅኔአችን የደራ ። ንግግራችን ሁሉ ፍልስፍና ነው ። ተራ የሚባሉ ሰዎች ሳይቀር የሚናገሩት ጥልቅ ዕውቀት ነው ። እንደ ፈረንጅ የቴክኖሎጂ ዕውቀት ባይኖረንም የሕይወት ዕውቀት ግን አለን ። በአንድ ስፍራ ላይ ሳንናወጽ ከሦስት ሺህ ዓመታት በላይ ስለኖርን ፣ ባለ ባሕል ፣ ባለ ሃይማኖት ሆነን ስለኖርን የሺህ ዓመታት ሃይማኖታዊ ፍልስፍና አለን ። የአገሬ ሰው ሳይማር የተማረ ፣ የበለፀገ ጥበብ ያለው ነው ። ዕውቀቱንም በተረት መልክ ለልጁ ያሰተላልፋል ። አዲሱ ትውልድ ግን ከዘመናዊው ዓለም ጋር የተቀላቀለው ራሱን ጥሎ ነውና ፍጻሜው ቀቢፀ ተስፋ ነው ።

Quantity:
Add To Cart